እንኳን ደህና መጡ ወደ (ኢትዮ – ጀርመን) ዳይናሚክ ፊዚዮቴራፒና ስፖርት ክሊኒክ አዲስ አበባ

ጤንነት ማለት ሁሉም ነገር እንኳን ባይሆንም ያለ ጤንነት ግን ሁሉም ነገር ምንም ማለት አይደለም።
አርቱር  ሾፐንሃወር

 ከማያቛርጥ ህመም ጋር በየቀኑ መኖር ማለት ማደረግና መሰራት ከሚፈልጉት ነገር መታገድ ሲሆን የሕይወትዎንም ጥራት በማያጠራጥር ይቀንሳል።በመጀመርያ ማንነቴን ለማሰተዋወቅ ያህል ሀብቶም አለም እባላለሁ የተማርኩት በጀርመን አገር ሲሆን ሙያዬ ፕሮፈሽናል ፊዝዬ ቴራፒሰት ነኝ።በዚህ ሙያ በጀርመን አገር ለ22 ዓመታት ያህል አገልግያለሁ ብዙ ሰዎችም ረድቸበታለሁ።ከዚህም በተጨማሪ  በሰፖርት ፊዝዬተራፒ፣በኖይሮ ፊዝዬቴራፒ፣ካይሮ ፕራክቲስ በሊምፋቲክ ቴራፒ (የአካል እብጠት ህክምና) የእግር ጉዳቶች ህክምና (ፖዶሎጂ)ና በተፈጥሮ ሕክምና መስኮች በትምህርት የተደገፈ ተጨማሪ ዕውቀት አካብቻለሁ።ትልቁ ዓላማዬ እርሷን የዘልአለም ደንበኛ ለማድረግ ሳይሆን ከበሽታዎ ተገላግለው የተስተካከለ ሕይወት እንዲመሩ መርዳት ነዉ።ሰለዚህ ክሊኒካችን ድረሰ በመምጣትም ሆነ ሰልክ በመደወል ወይም ኢ- መይል በመጻፉ ያለብዎትን የጤና ችግር ልያማክሩን ይችላሉ እኛም እርሷ ለመርዳት የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን።

 

                     our address

Yeka Kefle Ketema
Ayat Mender
Zone 8-16-32
Addis-Abeba

Tel: 00251-116470892

mobil: 00251-915573514